"የባና ርዕይ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ለዓለም ገበያ ማቅረብና የኢትዮጵያን ባሕል በሉላዊ መድረክ ላይ እንዲያንፀባርቅ ማስቻል ነው" ድምፃዊትና ሥራ አስኪያጅ ብሌን መኮንንPlay05:26Bilen Mekonnen, Bana Records Founder and CEO (L) and Singer Ebne Hakim (R). Credit: SuppliedGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsGoogle PodcastsSpotifyDownload (4.56MB) የባና ሙዚቃ አሳታሚ መሥራች፣ ድምፃዊትና ዋና ሥራ አስፈፃሚት ብሌን መኮንን፤ ስለ ባና አመሠራረትና ሚና ታስረዳለች፣ ድምፃዊ ዕብነ ሐኪም እንደምን ወደ ሙዚቃ ዓለም እንደዘለቀና ስለመጪ የሙዚቃ አልበሙ "ብራና" ይናገራል።አንኳሮችየባና ርዕይየአዳዲስ ሙዚቀኞችን ሥራዎች ማስተዋወቅ የሶኒ አሳታሚና ባና አሳታሚ ሽርካነትShareLatest podcast episodesየተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ለሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ግብዓት ያቀረባቸው አብዛኛዎቹ ምክረ ሃሳቦች ወደ ጎን መገፋት ያሳሰበው መሆኑን አመለከተበዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶ/ር ስለሺ በቀለ በአምባሳደር ሌንጮ ባቲ እንደሚተኩ እየተነገረ ነው፤ መንግሥት ማረጋገጫ አልተሰጠበትም"በእኔ በኩል ቀጣዩ ሕይወቴ አውስትራሊያ ይሁን ኢትዮጵያ አላውቅም" ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ"ከ30 የሰርከስ ኢትዮጵያ አባላት ውስጥ 15ታችን አውስትራሊያ ጥገኝነት ጠይቀን ቀረን" ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ