በዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶ/ር ስለሺ በቀለ በአምባሳደር ሌንጮ ባቲ እንደሚተኩ እየተነገረ ነው፤ መንግሥት ማረጋገጫ አልተሰጠበትም

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

ለሽሮ፣ በርበሬ፣ በሶና ጠጅ የተዘጋጀው ረቂቅ ደረጃ ምደባ ተጠናቅቆ ለሕዝብ አስተያየትና ለምክር ቤት ሊቀርብ ነው


ታካይ ዜናዎች
  • አስቸኳይ የትምህርት እርዳታ ከሚሹ ኢትዮጵያውያን ሕፃናት ውስጥ 8 ነጥብ 8 ሚሊየን ከትምህርት ገበታ ተገልለዋል
  • ለግል አየር መንገዶች የሀገር ውስጥ በረራ ተፈቀደ
  • የሃይማኖት ተቋማት የፋይናንስ ኦዲት ሪፖርት ለመንግሥት እንዲቀርብ ሊደረግ ነው
  • ከ560 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን በጎርፍ አደጋ ተጎዱ

Share