ሁለት ዋነኛ የኑሮ ውድነት መቋቋያሚያ ዘዴዎች ምንድናቸው?Play15:48Dr Yonatan Dinku. Credit: Y.DinkuGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsGoogle PodcastsSpotifyDownload (11.34MB) ዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ የዘንድሮውን 2024/25 የአውስትራሊያ በጀት የትኩረት አጀንዳዎችና ፋይዳዎች አንስተው ያስረዳሉ። የኑሮ ውድነትንም አስመልክተው ሙያዊ ምክረ ሃሳቦችን ያጋራሉ።አንኳሮችየዋጋ ግሽበትና የወለድ መጠን ቁጥጥር ዕቅዶችየኑሮ ውድነት መቋቋሚያ መንገዶችየተረፈ ፈሰስ ፋይዳዎችShareLatest podcast episodesየተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ለሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ግብዓት ያቀረባቸው አብዛኛዎቹ ምክረ ሃሳቦች ወደ ጎን መገፋት ያሳሰበው መሆኑን አመለከተበዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶ/ር ስለሺ በቀለ በአምባሳደር ሌንጮ ባቲ እንደሚተኩ እየተነገረ ነው፤ መንግሥት ማረጋገጫ አልተሰጠበትም"በእኔ በኩል ቀጣዩ ሕይወቴ አውስትራሊያ ይሁን ኢትዮጵያ አላውቅም" ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ"ከ30 የሰርከስ ኢትዮጵያ አባላት ውስጥ 15ታችን አውስትራሊያ ጥገኝነት ጠይቀን ቀረን" ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ