" 'የመኢሶን ሰማዕታት' መጽሐፍ ፋይዳ አንድ ተጨባጭ የሆነ የታሪክ ሰነድ ማቆየት ነው" ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴPlay12:03Dr Yeraswork Admassie (L) and Abera Yemane-Ab (R). Credit: YW.Admassie and A.Yemane-AbGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsGoogle PodcastsSpotifyDownload (8.4MB) "የመኢሶን ሰማዕታት" መጽሐፍ አዘጋጆች ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴና አቶ አበራ የማነ አብ፤ በ1966ቱ የኢትዮጵያ አብዮት ወቅት ሕይወታቸውን ላጡ የድርጅታቸው የመላ ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን) አባላት የመዘከሪያ መጽሐፍን መሰናዶና ትሩፋቶቹን አስመልክተው ያስረዳሉ።አንኳሮችየዝርዝር መረጃዎች ስብሰባ ሂደትየመኢሶን አመሠራረት፣ ዓላማና ግቦችየመኢሶን የ1966ቱ አብዮት ሚና፣ ስኬትና ክሽፈትተጨማሪ ያድምጡ"የመኢሶን ትልቁ አስተዋፅዖ ለውጡ ሕዝባዊ ይዘት እንዲኖረው በመሬት፣ ሕዝባዊ ድርጅቶችና የብሔሮች መብቶች ዙሪያ የተቻለውን ሁሉ ማድረጉ ነው" አቶ አበራ የማነአብኢትዮጵያ ውስጥ ለሰፈነው የጎሣ ፖለቲካ ኃላፊነት ወሳጅ ማን ነው? የ1966ቱ ተራማጆች ወይስ የወቅቱ የማንነት ፖለቲካ አራማጆች?ShareLatest podcast episodesየተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ለሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ግብዓት ያቀረባቸው አብዛኛዎቹ ምክረ ሃሳቦች ወደ ጎን መገፋት ያሳሰበው መሆኑን አመለከተበዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶ/ር ስለሺ በቀለ በአምባሳደር ሌንጮ ባቲ እንደሚተኩ እየተነገረ ነው፤ መንግሥት ማረጋገጫ አልተሰጠበትም"በእኔ በኩል ቀጣዩ ሕይወቴ አውስትራሊያ ይሁን ኢትዮጵያ አላውቅም" ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ"ከ30 የሰርከስ ኢትዮጵያ አባላት ውስጥ 15ታችን አውስትራሊያ ጥገኝነት ጠይቀን ቀረን" ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ