"የጋምቤላ ችግር መታየት ያለበት የኑዌሮችና አኟኮች ተደርጎ ሳይሆን፤ ኢትዮጵያን ከደቡብ ሱዳን ጋር ሊያዋጋ የሚችል አሳሳቢ ጉዳይ ሆኖ ነው" ዶ/ር ኦፒዎ ቻም

Cham.png

Dr Opiew Omut Cham, former president of Gambella University. Credit: O.Cham

ዶ/ር ኦፒው ኦሙት ቻም፤ የቀድሞ የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ ጋምቤላ ክልል ውስጥ ተከስተው ስላሉት ዋነኛ ችግሮች፣ መንስዔዎችና ምክረ ሃሳቦችን አንስተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የጋምቤላ የፀጥታ ሁከት አስባቦች
  • የስደተኞች ሠፈራ ፖሊሲ የማሻሻያ ለውጥ አስፈላጊነት
  • አማራጭ ሃሳቦች

Share