"ተበዳሪዎች ብድርን ለማመልከት ከመሄዳቸው በፊት የተለያዩ አበዳሪ ተቋማት ያላቸው ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ጥናት ማድረግ አለባቸው ። " - አቶ እስቅያስ መንግስቴ

Eskias Mengistu.JPG

Eskias Mengistu

አቶ እስቅያስ መንግስቴ የፋይናንስ የብድር ማስፈቀድ እና ማመቻቸት ስራ ባለሙያ ፤ በአውስትራሊያ በኤን ዜድ ባንክ ለ 14 አመታት ያገለገሉ ሲሆን በአሁን ሰአት ከሌሎች መሰል ባለሙያዎች ጋር በመሆን በግል የብድር ማስፈቀድ እና ማመቻቸት ስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ። በተለይ ደግሞ ወደ ግሉ ተቋም የዞሩብት ምክንያት ለሚኖሩትበት የማህበረሰብ አባላት ብድርን በማስገኘት እና በማማከር ረገድ በበለጠ ለማገልገል ነው ይላል።


አንኳሮች
  • የቤት ግዢ ብደር
  • የጥቃቅን እና አናስተኛ ንግድ ብድር
  • የብድር አመቻቾች እና አስፈቃጆች ሚና

Share