"ሎሬየት ፀጋዬ ገ/መድኅን የሀገር ዋርካ የሆነ አይተኬ ድንቅ የፈጠራ ሰው ነው፤ እንደ ፀጋዬ ያለ ሰው በምዕተ ዓመት ውስጥ የሚፈጠረው አንዴ ነው" አበራ ለማPlay17:31Journalist and Author Aberra Lemma (L), Poet Laureate Tsegaye GebreMedhin (C), and Singer Getache Kassa. Credit: A.Lemma and PDGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsGoogle PodcastsSpotifyDownload (14.79MB) ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ፤ በድምፃዊ ጌታቸው ካሣ ተዘፍኖ ዘመን ተሻጋሪ ስለ ሆነው "ሀገሬን አትንኳት" ግጥሙ፣ ስለ ባለ ቅኔ ሎሬየት ፀጋዬ ገብረመድኅን ዘርፈ ብዙ ተጠባቢነትና ወዳጅነት አንስቶ ይናገራል። ሥነ ግጥሞቹንም ያስደምጣል።አንኳሮች"ሀገሬን አትንኳት" እና ድምፃዊ ጌታቸው ካሣባለ ቅኔ ሎሬየት ፀጋዬ ገብረመድኅንስነ ግጥሞች በገጣሚያቸው አንደበትተጨማሪ ያድምጡአበራ ለማ፤ ከመምህርነት ወደ ጋዜጠኛነትና ደራሲነት"ጋዜጠኛ በንፁህ ኅሊናው ሚዛናዊ የጋዜጠኛነት ሥራን መሥራት እንጂ፤ ሙያውን የሚያራክስ ነገር መሥራት የለበትም። አሁን እንደወረርሽኝ የወረረን እሱ ነው" አበራ ለማ"ሥነ ፅሑፍ ቁራኛ ነው፤ ከፀሐፊው ጋር በፍቅርም በትንቅንቅም ተያይዘው ይዘልቃሉ፤ አይላቀቁም" ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማShareLatest podcast episodesየተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ለሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ግብዓት ያቀረባቸው አብዛኛዎቹ ምክረ ሃሳቦች ወደ ጎን መገፋት ያሳሰበው መሆኑን አመለከተበዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶ/ር ስለሺ በቀለ በአምባሳደር ሌንጮ ባቲ እንደሚተኩ እየተነገረ ነው፤ መንግሥት ማረጋገጫ አልተሰጠበትም"በእኔ በኩል ቀጣዩ ሕይወቴ አውስትራሊያ ይሁን ኢትዮጵያ አላውቅም" ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ"ከ30 የሰርከስ ኢትዮጵያ አባላት ውስጥ 15ታችን አውስትራሊያ ጥገኝነት ጠይቀን ቀረን" ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ