"የእግር ጉዞ ጥሪያችን ለሁሉም ኢትዮጵያውያንና አውስትራሊያውያን ነው፤ አማኞችም ሆኑ እምነቱ ለሌላቸውም ጭምር" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበናPlay14:13Melake Tsehay Qomos Aba Gebreselassie (L) and Dr Teferi belayneh (R). Credit: GS.Gobena and T.BelaynehGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsGoogle PodcastsSpotifyDownload (11.54MB) መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅና ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይና የእግር ጉዞ አስተባባሪ፤ ቅዳሜ የካቲት 16 / ፌብሪዋሪ 24 በ "ታላቁ ጉዞ" ስያሜ ስለሚካሔደው የእግር ጉዞ ዓላማና ትሩፋቶች ይናገራሉ።አንኳሮችየእግር ጉዞ መርሃ ግብርየአብነት ትምህርት ቤትየጥሪ መልዕክትተጨማሪ ያድምጡ"የጉዞው ዓላማ ኢትዮጵያውንን ማስተዋወቅ፣ እንዲቀራረቡ፣ እንዲዋደዱ፣ እንዲከባበሩና እንዲደጋገፉ የመገናኛ መድረክ መፍጠር ነው" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበናShareLatest podcast episodesየተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ለሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ግብዓት ያቀረባቸው አብዛኛዎቹ ምክረ ሃሳቦች ወደ ጎን መገፋት ያሳሰበው መሆኑን አመለከተበዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶ/ር ስለሺ በቀለ በአምባሳደር ሌንጮ ባቲ እንደሚተኩ እየተነገረ ነው፤ መንግሥት ማረጋገጫ አልተሰጠበትም"በእኔ በኩል ቀጣዩ ሕይወቴ አውስትራሊያ ይሁን ኢትዮጵያ አላውቅም" ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ"ከ30 የሰርከስ ኢትዮጵያ አባላት ውስጥ 15ታችን አውስትራሊያ ጥገኝነት ጠይቀን ቀረን" ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ