"የመብት ረገጣ ሊቆም ይገባል፤ የሕዝባችን ሰቆቃ ካልቆመ ጥያቄያችን ይቀጥላል" አቶ ዓለማየሁ ቁቤ

Oromo Community protesters.jpg

Melbourne Oromo community members protested against Bate Urgessa's and other politicians' assassinations in front of the Victorian Parliament, Australia, on Thursday, May 9, 2024. Credit: E.Gudisa

በሜልበርን - አውስትራሊያ ነዋሪ የሆኑ የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት የአቶ በቴ ኡርጌሳና ሌሎች ፖለቲከኞችን ግድያ በመቃወም በቪክቶሪያ ፓርላማ ፊት ለፊት የተቃውሞ ሠልፍ አከናውነዋል።


አንኳሮች
  • የሰብዓዊ መብቶች ጥያቄ
  • ጥሪ ለአውስትራሊያ መንግሥት
  • የተቃውሞ ሠልፈኞች አተያዮች

Share